addischamber
Addis Chamber
- Website
- addischamber.com · all feeds from this site
- Feed URL
https://addischamber.com/feed/
Read it in your FeedListing reader
Or add to: Feedly Inoreader Raw feed
Latest posts
-
በተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተሠማሩ የአረብ ኤሜሬት ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የአዲስ-ሻርጃህ የንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሻርጃህ ንግድ ምክር ቤት፣ በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ… The post በተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተሠማሩ የአረብ ኤሜሬት ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የአዲስ-ሻርጃህ የንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። appeared first on addischamber .
-
የቴምብር ቀረጥ
የቴምብር ቀረጥ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1. የቴምብር ቀረጥ ምንነት የቴምብር ቀረጥ በዋናነት በሰነዶች ላይ የሚጣልና የሚሰበሰብ የመንግሥት የገቢ… The post የቴምብር ቀረጥ appeared first on addischamber .
-
የአዲስ ቻምበር ስልጠና ለንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች ተሰጠ
አዲስ ቻምበር ፤ጥቅምት 3 ቀን 2019፡ ስልጠናው በሥራ ፈጠራ፤በቢዝነስ አስተዳደር እና በንግድ እቅድ አዘገጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ስልጠናውን የሰጡት… The post የአዲስ ቻምበር ስልጠና ለንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች ተሰጠ appeared first on addischamber .
-
ታላቅ የንግድ እድል ለመላው የአዲስ አበባ የንግድ ማህበረሰብ፣ ከአንጋፋው አዲስ ቻምበር!!
አዲስ አበባ ታላቅ የቢዝነስ ፎረም እና የንግድ ለንግድ ውይይት ፕሮግራም ላይ እንድትሳፉ ስለመጋበዝ፤ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዱባይ ከሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ… The post ታላቅ የንግድ እድል ለመላው የአዲስ አበባ የንግድ ማህበረሰብ፣ ከአንጋፋው አዲስ ቻምበር!! appeared first on addischamber .
-
Two foreign banks apply to enter Ethiopia through greenfield investments
Two foreign banks apply to enter Ethiopia through greenfield investments The National Bank of Ethiopia (NBE) has confirmed that two… The post Two foreign banks apply to enter Ethiopia through greenfield investments appeared first on addischamber .
-
የአዲስ አበባ ነጋዴዎችን በአፍሪካ የንግድ እድሎችን እንዲጠቀሙ ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ስምምነቱን የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት(አዲስ ቻምበር) እና የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ግሩፕ ፈርመዋል፡፡ በዚህ ስምምነት መሰረት የአዲስ አበባ ነጋዴዎች በአፍሪካ… The post የአዲስ አበባ ነጋዴዎችን በአፍሪካ የንግድ እድሎችን እንዲጠቀሙ ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ appeared first on addischamber .
-
ላኪዎች የአሜሪካ ገበያዎችን መስፈርት በማሟሏት እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ
አዲስ ቻምበር መስከረም 22 ቀን 2019 አ.ም፡- የኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበር ባዘጋጀው ሥልጠና ላይ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የሚላከው ወጪ ንግድ… The post ላኪዎች የአሜሪካ ገበያዎችን መስፈርት በማሟሏት እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ appeared first on addischamber .
-
upcoming 6th Addis Chamber International Manufacturing and Technology Expo/ MATEX 2026/
Have you registered for the upcoming 6th Addis Chamber International Manufacturing and Technology Expo/ MATEX 2026/ and B2B matching platforms… The post upcoming 6th Addis Chamber International Manufacturing and Technology Expo/ MATEX 2026/ appeared first on addischamber .
-
የንግድ ምክር ቤቶች የማሻሻያ አዋጅ በአፋጣኝ ሥራ ላይ እንዲውል የንግዱ ማኅበረሰብ ጠየቀ
ሀገራዊ የኢኮኖሚ ለውጦችን ፍቱን በሆነ መልኩ ለመደገፍና የአባላትን ፍላጎት በብቃት ለማስተናገድ የሚያስችለው የንግድ ምክር ቤቶች ማሻሻያ አዋጅ በአፋጣኝ ሕግ ሆኖ… The post የንግድ ምክር ቤቶች የማሻሻያ አዋጅ በአፋጣኝ ሥራ ላይ እንዲውል የንግዱ ማኅበረሰብ ጠየቀ appeared first on addischamber .
-
የንግድ ዘርፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ ቅንጅት ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ንግድ ተሳትፎን ለማሳደግ የመንግሥትና የግል ዘርፍ ቅርበትና ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው በአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ… The post የንግድ ዘርፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ ቅንጅት ያስፈልጋል ተባለ appeared first on addischamber .