Ethiopian Public Health Institute
To be Center of Excellence in Public Health in Africa
- Website
- ephi.gov.et · all feeds from this site
- Feed URL
https://ephi.gov.et/feed/
Read it in your FeedListing reader
Or add to: Feedly Inoreader Raw feed
Latest posts
-
ኢትዮጵያ 7ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማስተናገድ ዝግጅቷን ያጠናቀቀች መሆኗ ተገለጸ
ኢትዮጵያ 7ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከጥቅምት 24 እስከ 26 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለማካሄድ ያላትን ዝግጁነት ዛሬ ጥቅምት 20 / 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠች። የጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዓለማ ኢትዮጵያ የሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የድንገተኛ ጤና ምላሽ አቅምን ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ መሆኑን እንዲሁም […]
-
የኢቦላ የላቦራቶሪ ምርመራ ዝግጁነትን ለማጠናከር ስልጠና ተሰጠ A Training was Conducted on Ebola Lab Testing Preparedness
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሁሉም ክልሎች ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በኢቦላ የ ሞለኪውላር ላቦራቶሪ ምርመራ (Molecular Testing) ስልጠና ከUnited Kingdom Health Security Agency (UKHSA) ጋር በመተባበር ከጥቅምት 10 እስከ 14/2019 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የስልጠናው በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኩል በዘላቂነት እየተከናወነ ያለው ለድንገተኛ ወረርሽኝ ላቦራቶሪዎችን አቅም…
-
በምርምር የተገኙ ማስረጃዎች ለሕብረተሰብ ጤና ፖሊሲና ውሳኔ አሰጣጥ ወሳኝ ናቸው
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኖርዌይ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (NIPH) ጋር በመተባበር፣ ተመራማሪዎች የምርምር ውጤቶችን በሥርዓት የመተንተንና የመገምገም አቅማቸውን ለማጠናከር ብሎም በምርምር የተገኙ ማስረጃዎች ለሕብረተሰብ ጤና ፖሊሲና ውሳኔ አሰጣጥ በተሻለ ሁኔታ እንዲውሉ ለማገዝ ያለመ ነው። በሁለቱ ኢንስቲትዩቶች የሁለትዮሽ (BIS 26) ትብብር ማዕቀፍ የሚካሄደው ይህ ሥልጠና፣ ከተለያዩ የኢንስቲትዩቱ የምርምር…
-
በአየር ንብረት ለውጥ የሚመጡ የጤና ቀውሶችን ለመከላከል የተቀናጀና ዘርፈ-ብዙ እንቅስቃሴ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአየር ንብረት ለውጥ፣ በስደትና በመፈናቀል እንዲሁም በሰው ልጅ ጤና መካከል ያለውን ቁርኝት የሚመለከተውን ሁለተኛውን ከፍተኛ ሴሚናር አካሂዷል። ሴሚናሩ የአየር ንብረት ለውጥና መፈናቀል በምግብ ስርዓት፣ በስርዓተ-ምግብ፣ በበሽታዎች ስርጭት እና በጤና ሥርዓት ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ ለመዳሰስ እና በጉዳዩ ላይ የምርምርና የፖሊሲ ምላሽን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን፣ በመድረኩ የኖርዌይ የሕብረተሰብ ጤና…
-
ከ800 በላይ ባለሙያዎችን ያፈራው የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና ፕሮግራም የ15 ዓመታት ውጤቱን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ፊልድ ኤፒዲሚዮሎጂና ላቦራቶሪ ሥልጠና ፕሮግራም (EFELTP) ከ2009 እስከ 2024 ያስመዘገበውን የ15 ዓመታት የስኬት ውጤትና ለጤና ስርዓቱ ያበረከተውን አስተዋጽኦ የግምገማ ውጤት ይፋ አደረገ። የግምገማ ውጤቱ ይፋ የሆነው የአለም አቀፉ የፊልድ ኢፒዲሚዮሎጂ ቀን በሚታሰብበት ቀን በአዲስ አበባ በተካሄደው የEthiopian Field Epidemology and Laboratory Training Program…
-
ለሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ወጤታማነት የተቀናጀ ዕቅድ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ክንፍ በእቅድ መከታተያ እና መገምገሚያ መተግበሪያ (Monitoring and Evaluation Tool) ከኦፕሬሽን የስራ ክፍሎች ጋር አቅዱን አቀናጅቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ በዕቅድ ቅንጅቱ ወቅት እንደተናገሩት ባለፈው ዓመት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር የተለያዩ ወረርሽኞች ተከስተው አስፈላጊው የቁጥጥር እና የምላሽ…
-
Launch of the MUKET Consortium
Launch of the MUKET Consortium: Climate-Informed One Health Surveillance & AI-Enabled Predictive Early Warning for Arboviral Diseases in Africa Today marks a significant milestone in African public health: the inauguration of the MUKET Consortium, bringing together Mozambique,…
-
Ethiopia Achieves Historic Milestone as First Civilian EMT Classified in WHO African Region
National Emergency Medical Team (EMT) receives World Health Organization (WHO) Classification for Type 1 Fixed EMT, Strengthening Ethiopia’s Emergency Response Capacity. Ethiopia has achieved a historic milestone in emergency medical response after its National Emergency Medical…
-
የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ግብዓቶች አቅርቦት ሰንሰለትን ለማጠናከር ሀገር አቀፍ ዕቅድ በመዘጋጀት ላይ ነው
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከዩኤስ አስፐር (US ASPR)፣ ከአሜሪካው የበሽታዎች ቁጥጥርና መከላከያ ማዕከል (US CDC) እና ከግሎባል ዋን ሄልዝ ጋር በመተባበር በድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ወቅት አስፈላጊዎቹን የቁጥጥር አቅርቦቶችን በወቅቱና በተቀናጀ መልኩ ለማድረስ የሚያስችል ብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ግብዓቶች አቅርቦት ሰንሰለት ዕቅድ (National PHE MCM Plan) እያዘጋጀ ነው። ዕቅዱ…
-
አረንጓዴ አሻራን ከጤና ጋር በማጣመር የአየር ንብረት ስጋትን ቀድሞ ለመከላከል እየተሰራ ነው
የአየር ንብረት ሳይንስን ከሕብረተሰብ ጤናና ከሥነ-ምግብ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት የቅድመ ማስጠንቀቂያ፣ የትንበያና የዝግጁነት ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ። “A Centennial Legacy and Beyond: Transforming Risk Forecast into Health and Nutrition Action in Climate Impact Ethiopia” በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው መድረክ፣ የአየር ንብረት መረጃና ትንበያን ከጤናና…