Welcome to Fana Media Corporation S.C
In a Speed of life!
- Website
- fanabc.com · all feeds from this site
- Feed URL
https://www.fanabc.com/feed/
Read it in your FeedListing reader
Or add to: Feedly Inoreader Raw feed
Latest posts
-
ከሉዓላዊነት ዘብ እስከ ማሳ ሰብል መሰብሰብ፤ የመከላከያ ሠራዊት የህዝብ ወገንተኝነት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ከሙያዊ ብቃቱና ከሚሰጠው ወታደራዊ ግዴታ ባሻገር፤ ከሕዝብ ጎን በመቆም የሚያከናውናቸው ሰብዓዊ ተግባራት ተቋማዊ የሕዝብ ወገንተኝነቱን የሚመዝኑ ቀዳሚ መለኪያዎች ናቸው። የዕውቀትና የጉልበት ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን መርዳት እንዲሁም ሌሎች በጎ ተግባራትን ማበርከት የሠራዊቱን የሰብዓዊነት ከፍታ በተግባር ያሳያሉ። የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን…
-
ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት ውድድር አዲስ አበባን ጨምሮ አምስት ከተሞች ተሸላሚ ሆነዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ አዲስ አበባ […]…
-
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና ደኅንነት መልህቅ እንደመሆኗ በቀይ ባህር አካባቢ ህልውና እንዲኖራት መፈለጓ ተገቢ ነው አሉ በአፍሪካ የደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ፖል ሲሞን ሃንዲ (ዶ/ር)፡፡ ዳይሬክተሩ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የጣና ፎረምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በማስተናገድ የቀጣናው መልህቅ መሆኗን በተግባር አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣናው…
-
“አሰብ የማን ናት?”
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) «አሰብ የማን ናት?» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ […] The post “አሰብ የማን…
-
የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአቪዬሽን ዘርፍ ከሀገራችን የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት፣ ከዓለም-አቀፍ ግንኙነትና…
-
የተቋማት ሪፎርምና ብቁ አመራር ለኢትዮጵያ የከፍታ ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሀገራዊ ለውጡን ወደ ላቀ ምዕራፍ እንዲያደርሱ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ የተቋማት ሪፎርም ዋነኛው ነው። በዚህ ረገድ በተቋማት ዘመናዊ አሠራርን መገንባት፣ ቢሮክራሲን ማስወገድ፣ ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን ማስፈን ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው። ተቋማዊ ለውጥ ብቻውን በቂ አይደለም፤ ተቋማቱን የሚመሩና የውሳኔ ሰጪነት ሚና ያላቸውን ኃላፊዎችን አቅም አብሮ ማሳደግ መሰረታዊ…
-
ለ5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህብረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት ተደርጓል -ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ በቂ ዝግጅት ተደርጓል አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ዝግጅቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ጉባኤው የጤና ሥርዓታችንን ለሌሎች ለማሳየት እና ከሌሎች ሃገራት ልምድ ለመውሰድ ያግዛል ብለዋል፡፡ ጉባኤው ቀጣናዊ የጤና ትብብርን እንደሚያጠናክር ገልጸው፤ የሃገር ውስጥ ምርትን […] The…
-
የሠራዊቱ የሕዝብ ደጀንነት በትግራይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ከውጭ ባዳዎች እንዲሁም ከውስጥ ባንዳዎች ሴራ የመከላከልና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነቱን የማስጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነቱን በጀግንነት እየተወጣ ይገኛል። ሠራዊቱ ከዚህ ባሻገር ከሕዝቡ ጎን በመሰለፍ የልማት፣ የሰላም እና የመረዳዳት ምዕራፍ በማስመዝገብ የሕዝብ ልጅነቱን እያረጋገጠ ይገኛል። በተለይም ሠራዊቱ በትግራይ ክልል ሕዝቡን ከማረጋጋትና ሰላሙን ከማስጠበቅ…
-
ደቡብ ኮሪያ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ከ15 ቢሊየን ዶላር በላይ መደበች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት 15 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በጀት መደበች፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለዓለም የወደፊት ኢኮኖሚያዊ የበላይነት ዋና መሰረት እየሆነ በመምጣቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት ለቀጣዩ ትውልድ ዲጂታል መሠረተ ልማት ከፍተኛ በጀት እየመደቡ ይገኛሉ። ደቡብ ኮሪያም የመደበችው ይህ ከፍተኛ በጀት በሶስት ዋና ዋና የቴክኖሎጂ ሜጋ […] The post ደቡብ ኮሪያ…
-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በዩኔስኮ የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ ተካተተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በማስመዝገብ የመጀመሪያዋን ታሪካዊ የጂኦፓርክ እውቅና አግኝታለች። በዩኔስኮ የተመዘገበው ይህ ልዩ የተፈጥሮ ሀብት የኢትዮጵያን ድንቅ የጂኦሎጂ ቅርስ እና ስትራቴጂካዊ የቱሪዝም መስህቦች በዓለም አቀፍ ደረጃ በጎላ ሁኔታ የሚያስተዋውቅ…
-
አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ የሊጉ መሪነትን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ሊቨርፑልን 1 ለ 0 አሸንፏል። በአንፊልድ ስታዲየም ከ14 ዓመታት በኋላ ሊቨርፑልን ማሸነፍ የቻለው አርሰናል የሊጉን መሪነት ተረክቧል። The post አርሰናል ሊቨርፑልን በማሸነፍ የሊጉ መሪነትን ተረከበ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C .
-
በዘመናዊ ትጥቅ፣ በሕዝባዊነትና በሥነ-ምግባር የተገነባ ሠራዊት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታሪክ ከኢትዮጵያ የነፃነት ታሪክ ጋር በጥልቅ የተሳሰረ ነው። በተለያዩ ዘመናት ሀገርን ከውጭ ወረራ ለመጠበቅ፣ የሕዝብን ክብርና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የተከፈሉ መስዋዕትነቶች በታሪክ ማህደር ውስጥ የማይረሱ ምዕራፎች ሆነው ተመዝግበዋል። ጊዜዎች ሲቀያየሩ፣ የታሪክ ውጣ ውረዶች ሲፈራረቁ፣ ኢትዮጵያ ግን ሁልጊዜም በጽናት ቆማለች። የዚህች ታላቅ ሀገር ጽናትና…
-
የሰው ልጅ የአኗኗር ክብርን የጠበቀ የኑሮ ዘይቤ የመፍጠሩ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል — ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዲፕሎማሲ ማዕከል በመሆኗ ያረጁ አካባቢዎችን በማልማት የሰው ልጅ የአኗኗር ክብርን የጠበቀ እና ከዓለም ጋር የሚወዳደር የኑሮ ዘይቤ የመፍጠር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በዛሬው ዕለት በቦሌ ክፍለ ከተማ የተገነባው የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደር ለልማት ተነሺዎች የማስተላለፍ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ከንቲባዋ በዚህ […] The…
-
የመደመር እይታ የወለደው አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ዋና ዋና ግቦች ከሆኑት መካከል የመንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ግልጽ ማድረግ ይጠቀሳል። የመደመር መንግሥት ለዜጎች ምቹ፣ ፈጣን እና ከእንግልት የጸዳ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል በርካታ መዋቅራዊ እና ቴክኖሎጂ ተኮር ማሻሻያዎች አድርጓል። በማሻሻዎቹ የመጣው ውጤት የመንግሥትን የአገልግሎት አሰጣጥ ወደ አዲስ የዕድገት ምዕራፍ አሸጋግሮታል።…
-
በሀረሪ ክልል ከ5 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት ወደ ሥራ ተገብቷል – ወ/ሮ ሮዛ ኡመር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማትን ውጤታማ በማድረግ በክልሉ በዝናብ እጥረት የተከሰተውን የምርት መቀነስ ለማካካስ እንሰራለን አሉ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሯ የክልሉን የበጋ የመስኖ ልማት ሥራ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷በክልሉ የውኃ አማራጮችን በመጠቀም ከ5 ሺህ 500 ሔክታር በላይ መሬት […] The…
-
የተገልጋይ እርካታን የሚያረጋግጡ አሰራሮችን በጥራት ለመተግበር እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የተገልጋይ እርካታን የሚያረጋግጡ አሰራሮችን በጥራት ለመተግበር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። በደብረ ብርሃን ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፣ የኮሪደር ልማት እንዲሁም የደረቅ እና የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በፕሮጀክቶቹ ምረቃ…
-
በደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎት ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማዋ ፈጣን እና ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት የተገነባ ነው፡፡ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ በርካታ ተቋማትን እና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ጊዜ መስጠት የሚያስችል መሆኑም ተመላክቷል። በአማራ ክልል ዘመናዊ…
-
የምንገነባት አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን በእኩል የልማት ተጠቃሚ የምታደርግ እንድትሆን ቁርጠኛ ነን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የምንገነባት አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን በእኩል የልማት ተጠቃሚ የምታደርግ ከተማ እንድትሆን ቁርጠኛ ነን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደርን መርቀን ለአካባቢው የልማት ተነሺዎች አስረክበናል ብለዋል። የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ የነዋሪዎች መንደር…
-
ከብሔራዊ ጥቅም ማስከበር እስከ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፤ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናዊና ዓለም መድረኮች እያሳየች ያለው ንቁ ተሳትፎና የዲፕሎማሲ መጠናከር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት እያሳደገው ነው አሉ ምሁራን። ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ሰላም፣ ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ ታሪካዊና መሪ ሚና ያላት ሀገር ስትሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ያላትን ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ደረጃ በማስፋት ላይ […] The…
-
የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ እውቅና
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደማቅ ታሪክ የተቀረጸች፣ በተፈጥሮ የተዋበች፣ በልማት የምትታደስና ወደ ነገ በተስፋ የምትራመድ ከተማ ነች። አንዳንድ ከተሞች በታሪካቸው ይነገራሉ፤ ሌሎች በተፈጥሮ ውበታቸው ይደነቃሉ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ በሥልጣኔያቸውና በዓለም አቀፍ ተፅዕኗቸው ይታወቃሉ። አዲስ አበባ ግን እነዚህን ሁሉ በአንድ ላይ ያቀፈች፣ ታሪክን ከዘመናዊነት፣ ተፈጥሮን ከከተሜነት፣ ጥንታዊ ግርማ ሞገስን ከነገው ተስፋ…